ወደ ጀርመን የተዘጋጀና የተሳካ ጉዞ

ይህ የዲያኮኒ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በአልባኒያ በአርሜኒያ በቦስኒያ ሄርዝጎቪና በጆርጂያ በኮሶቮ
ሩሲያ ቱርክ እና ዩክሬን ወዘተ፣  ወደ ጀርመን ለመሄድ ለሚፈልጉ ሰዎች ከቤተሰብ መገናኘት በሥራ በሙያ
ስልጠና ለበጎ  ፈቃድ  አገልግሎት ወደ ጀርመን ለመሀሄድ  የሚፈልጉ ነጻ የምክር  አገልግሎት እንሰጠለን ። 
 
በተጨማሪም በጀርመን ውስጥ የሩሲያ ዜጎች የምክር አገልግሎቱን የሚያገኙት ጀርመን ከሚገኘው ቢሮ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በናይጄሪያና ሰርቢያ አዳዲስ የምክር አገልድሎት ቢሮዎችም በመቋቋም ላይ ናቸው።
 
ፕሮጀክቱ በቤተሰብ ምክንያት (ከልጅ ወይም ከትዳር ጓደኛ ጋር እንደገና መገናኘት) ለሙያ ወይም ለትምህርት ወደ ጀርመን ለመ
ጓዝና ለመኖር የሚፈልጉ ሰዎችን ያግዛል ይመክራል ።

ይህን ፕሮጀክት በአውሮፓ ህብረት, በጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ እና በዲያኮኒ የፍልሰት, ጥገኝነት እና የውህደት ቢሮ በገንዘብ ይደገፋል

 
  

ለምክር አገልግሎት የምዝገባ ቅጽ AM

Hinweis: Mit einem Sternchen (*) markierte Felder sind Pflichtfelder.


በዚህም ስለ መረጃ ጥበቃ እና መረጃውን (እንዲትበጥንቃቂ መጠበቅ እንዳለበት በተጨማሪም በዝርዝር የቀረበውን ፎርም) ኩረት ሰጥቼ አንብቤያለሁይህንንም  እንደምፈጽም የተስማማሁ መሆኒን ይህን በግልጽ አስታውቃለሁ። 
በ GDPR በተጠቀሰው አንቀጽ መሰረት የአመልካቹን የግል መረጃ በጥንቃቂ ለመጠበቅ እስማማለሁ
የተሳታፊው ሙሉ መረጃ    (ስም፣ የልደት ቀን፣ ጾታ፣ አድራሻ፣ ዜግነት፣ ለምን ወደ ጀርመን መሂድ እንደፈለጉ  እና ከቀረቡት የተለያዩ አማራጮች  በምን ዘርፍ መሳተፍ እንድሚፈልጉ) የሚጠገልጽ መረጃዎች በፕሮጀክቱ አስተዳደር መዝገብ ውስጥ በጥንቃቂ የሚዘጋጁና፣ የሚጠበቁ ይሆናል በቀጣይም  ፕሮጀክቱን  በገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርጉ  አካላት  (ለአውሮፓ ህብረት  , ለጀርመን የፌደራል የፍልሰት እና ስደተኞች ቢሮ). ሊቀርቡ ይችላሉ።
የምክር አገልግሎት ተጠቃሚው በ ግል በሚደረግ ምክክርና በቡድን በሚሰጡ ማብራሪያዎች ላይ ስለ ሁኒታው የተገነዘበና የተረዳ መሆኑን  በግልፅ መሰማማት አለበት ።
 
በፕሮጀክቱ  ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ የ መረጃ አያያዝና አሰራርን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ማግኘት ይቻላል

 

የገንዘብ ድጋፍ የተደረገው በ:

Quelle: eigene Erstellung