ጀርመን ውስጥ መኖር

 
በጀርመን ውስጥ ለመኖር
በሚቀጥሉት ገፆች ላይ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ስለ ማሕበራዊ ሴኩሪቲ ሲስተም እና በጀርመን ጅምርዎን ቀላል የሚያደርጉ ጠቃሚ ምክሮችን ያገኛሉ
ማህበራዊ ዋስትና
በጀርመን ውስጥ የማህበራዊ ዋስትና ስርዓት እንዴት ነው የሚሰራው? 
ሰራተኞቹ በአጠቃላይ    በህመም፣ በአደጋ እና ለመስራት አለመቻል፣ የእንክብካቤ ፍላጎት፣ ስራ አጥነት እና እርጅና ቢከሰት የማህበራዊ ዋስትና እና ድጋፍ ያገኛሉ።
የጀርመን ማህበራዊ ዋስትና 5 አካላት አሉት
    የጤና መድህን
    የአደጋ ኢንሹራንስ
    የሥራ አጥነት ኢንሹራንስ
   የጡረታ ዋስትና  
    የእንክብካቤ ኢንሹራንስ
ሰራተኞቹም ሆኑ አሰሪዎች  በአጠቃላይ የግዴታ የመድህን  ዋስትና ተጠቃሚ መሆን  ግዴታ ነው